The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ክፍል የአማጺው ኤም 23 መሪዎችና ነዋሪዎች ሰልፍ ማድረጋቸውን ተከትሎ በተከሰተ ፍንዳታ 11 ሰዎች ሲሞቱ 65 የሚሆኑ ተጎድተዋል። በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ...
ደቡብ አፍሪካ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አሜሪካ በመላክ፣ በዲፕሎማሲ፣ ንግድ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ እንደምትሻ ፕሬዝደንት ሰሪል ራማፎሳ አስታውቀዋል። ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ...
"የዩክሬይን ፕሬዝደንት፣ ነገ ዐርብ ይመጣሉ፤ የማዕድን ስምምነቱን እንፈርማለን፤" ብለዋል ትረምፕ። የዩክሬይኑ ፕሬዝደንት በበኩላቸው፣ አኹንም ያልተፈቱ ጥቂት ጉዳዮች እንዳሉ አመልክተዋል። ስምምነቱ፣ ...
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ታኅሣሥ ወር መጀመሪያ በቱርክ ፕሬዝደንት ረሽፕ ታይፕ ኤርዶዋን አሸማጋይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የኹለቱ ሀገራት ግንኙነት እየተሻሻለ ባለበት ወቅት፣ ወደ ...
At least 11 people were killed and around 60 injured in twin explosions at a rally attended by M23 group and affiliated coalition leaders in the eastern city of Bukavu on Thursday.
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果