(ድሮን) በእስራኤል ጦር ሠፈር ላይ ትላንት እሁድ ምሽት በፈጸመው ጥቃት አራት ወታደሮቹ ሲሞቱ ሰባት ሰዎች ደግሞ ክፉኛ መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር አስታወቀ፡፡ እስራኤል ሊባኖስ ላይ ካካሄደቸው ...
ከዓለም እጅግ ድሃ ህዝብ አእርባ ከመቶው የሚኖርባቸው 26 ድሃ ሀገራት እአአ ከ2006 ወዲህ ከምንጊዜውም በከፋ ከፍተኛ እዳ ውስጥ እየተዘፈቁ፣ ለተፈጥሮ አደጋዎች እና ሌሎች ቀውሶች እየተጋለጡ ...
The United States will send an advanced anti-missile system to Israel, along with the troops needed to operate it, the Pentagon said. The Terminal High Altitude Area Defense battery will bolster ...
በአፋር ክልል፣ገቢ ረሱ ዞን፣አዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ/ም ጠዋት ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል ። በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስና ስፔስ ...
"የትብብር ማዕቀፉ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱ የዓባይን ውኃ ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ለመጠቀም የተደረገው ረጅም ጉዞ ማብቂያ ነው” ብለዋል፡፡ የትብብር ማዕቀፉን ሲቃወሙ የቆዩት ግብፅና ...
(ሃሪኬን ሚልተን) የደረሰውን ጉዳት ለመቃኘት እና ምክር ቤቱ ተጨማሪ አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ለመገፋፋት ዛሬ እሁድ ወደ አካባቢው አምርተዋል፡፡ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ማይክ ...
ታይዋን የቻይና አውሮፕላን ተሸካሚው የባህር ኃይል መርከብ ቡድን ዛሬ እሁድ ወደ ደሴቲቱ ደቡባዊ አቅጣጫ መቅዘፉን አስታውቃለች፡፡ የቻይና ጦርም ዛሬ ባወጣው የቪዲዮ መልዕክት “ለውጊያ እየተዘጋጀ ...
ቻይና የቬትናምን ድንበር ዘለል የባቡር ፕሮጀክቶችን ለማገዝ እና ወደ ሀገሯ የምታስገባውን የቬትናም የግብርና ምርቶችን ለመጨመር ተስማማታለች ሲሉ የቬትናም መገናኛ ብዙሃን ዛሬ እሁድ ዘግበዋል፡፡ ...
የእስራኤል ታንኮች ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ጫፍ ዘልቀው እየገቡ ሲሆን በአካባቢው 9 ቀን ባስቆጠረው የሰሞኑ የእስራኤል ኃይሎች ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ፍልስጤማውያን ተናግረዋል፡፡ ...
የእስራኤል ጦር ቅዳሜ ዕለት በደቡባዊ ሊባኖስ ያሉ 23 መንደር ነዋሪዎች ከአዋሊ ወንዝ በስተሰሜን ወደሚገኙ አካባቢዎች ለቀው እንዲወጡ አዘዟል። ወታደራዊ መግለጫው በአብዛኛው ቀድመውንም ባዶ የነበሩት ...